በጉ

Cover
GoodSeed International, 2015 - 176 Seiten

ጊዜ የማይለውጠው፣ ለልጆች የተፃፈ፣ በሁሉ የሚወደድ መልእክት፡፡

ከብዙ ዓመታት በፊት በአንድ የተወደደ ቀን ስለ በጉ አስደናቂ ታሪክ ተነገረ፡፡ ታሪኩም አድማጮቹን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከፍጥረት እስከ መስቀል እንዲጓዙ አደረጋቸው፡፡
የመጽሐፍ ቅዱስን ማዕከላዊ መልዕክት በመግለጽ የበጉን እውነተኛ ትርጉም አሳይቷቸዋል፡፡ በዚህ መጽሐፍ ያ ታሪክ  እንደገና ተነግሯል፡- ሊረሳ የማይችልና ሁሉም ሊሰማው የሚገባው መልዕክት.

 

Häufige Begriffe und Wortgruppen

ሁሉ ሁሉም ሁሉን ሁሉንም ሆነ ለመሆን ለመኖር ለምን ለአዳምና ለዘላለም ላይ ሌላ ልክ ልዩ ልጅ ሔዋንን መሆኑን መሆን መላእክት መልካም መሞት መቀጣት መንገድ መኖር መዝሙር መጥፎ መጽሐፍ ቅዱስ ማለት ነው ማመን ማነው ማን ማንም ማድረግ ምን ምንም ምንድነው ምክንያት ምዕራፍ ምድር ሞተ ሞት ሥራ ሥፍራ ራስ ሰማይ ሰው ሰዎች ሰዎችን ሰይጣን ሳጥናኤል ስለ ስለሆነ ስለዚህ ስም ስፍራ ቀን ቃል ቅጣት በሰማይ በበጉ በኋላ በጉ በጉን በግ በጣም በፊት ቤት ብላችሁ ታምናላችሁ ብቻ ብዙ ቦታ ተብሎ ይጠራል ታስታውሳላችሁ ትእዛዝ ኀጢአት ኃጢአት ነበረ ነበረበት ነበር ነገራቸው ነገር ግን ነገሮች ናቸው አለበት አለባቸው አምላክ አንድ አይነት አይደለም አዳምና ሔዋን አዳኝ አድርጎ ኢየሱስ እርሱ እና እኔ እንከን የለሽ እንደ እንደሚቀጣ እንደገና እንዴት እጁን እጅግ እግዚአብሔር አዳምና እግዚአብሔር ዓለምን እግዚአብሔር የተናገረውን ከሰይጣን ወንድ ወይም ወይስ ወደ ወደ ሕይወት ውስጥ ዓለም ዕቅድ ዘፍጥረት የሆነ የለም ያህል ያውቃል ይህ ይህም ይህን ይህንን ይሆናል ይባላል ይችላል ይነግረናል ዮሐንስ ደብዳቤ ጊዜ ጋር ጌታ ጥሩ ጥያቄዎች ፀሐይ ፈጠረ ፈጽሞ ፍጹም

Autoren-Profil (2015)

ጆን አር ክሮስና ኢያን ማስቲን ከተለያየ የዓለም ክፍል የመጡ ናቸው፡፡ጆን ካናዳዊ ፀሐፊ ነው፤ኢያን አውስትራሊያዊ ሰዓሊ ነው፡፡ ከሌሎች በጎ ፈቃደኞች ጋር በመሆን ስጦታቸውን ተጠቅመው የመጽሐፍ ቅዱስን መልዕክት ግልፅና ቀላል አድርገውታል፡፡ ጆንና ኢያን ባለትዳርና ትልልቅ ልጆች አሏቸው፡፡

Bibliografische Informationen